NEWS FROM THE EMBASSY

ጃክ ዶርሴይ በትዊተር ባስተላለፉት መልዕክት ኩባንያው ባለሙያዎችን እየቀጠረ መሆኑንም ነው ያስታወቁት፡፡ የጋናው ፕሬዚዳንት ናና አኩፎ አዶ ውሳኔውን ተከትሎ በትዊተር መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም የሀገራቸውን የቴክኖሎጂ ዘርፍ እንደሚያነቃቃ ነው ያስታወቁት፡፡ (13-04-2021 published) Read More


የአምባሳደሩ መልዕክት

ክቡራን ጎብኚዎች, እንኳን አክራ፣ ጋና ወደሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በደህና መጣችሁ፡፡ በአክራ እና አካባቢዋ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን ድህረ-ገጹ ባሉበት የመረጃ ምንጭ እንደሚሆን በመተማመን እንዲሁም ለውጭ ሀገር ዜጎች ኢትዮጵያን ለመጎብኘት ወይንም ኢንቨስት ማድረግ ለሚፈልጉ፣ ድህረ-ገጹ ስለኢትዮጵያ የተለያዩ መረጃዎችን እንደሚሰጥ በመተማመን ነው፡፡ ድህረ-ገጹ በኤምባሲው የሚሰጡ አገልግሎቶችን እንደሚያብራራ በመተማመን ነው፡፡ Read more...PRESS RELEASE

Press Release

Announcements

Welcome to our mission

Read AnnouncementSubscribe Our News Posts